ሀላባ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ካሳደጉ ተጫዋቾች መካከል የሦስቱን ውል አራዝመ። በዛሬው ዕለትም የአማካዩ ሰይድ ግርማ ፣ የተከላካዮቹን አብዱልከሪም ራህመቶ እና የአንጋፋው ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ልጅ ክሩቤል ፍቅረማርቆስ ለቀጣዩ አመት ውላቸው በክለቡ ተራዝሞላቸዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ