መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ ጋናዊ አማካይ አስፈርመዋል
ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ጋናዊ አማካይ አስፈርመዋል

አጋራ
አጋራ

ጥቂት ጊዜያት ያለ ክለብ የቆየው አማካይ ወልዋሎን ተቀላቀለ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚካፈለው ወልዋሎ ጋናዊውን አማካይ አብዱልባሲጥ መሐመድን አስፈርመዋል። ከሀገሩ ካሬላ ክለብ በኋላ በጅቡቲው ቴሌኮም ክለብ የተጫወተው እና ያለፉትን ጥቂት ወራት ያለ ክለብ ያሳለፈው ተጫዋቹ ማረፊያው ወልዋሎ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...