ባህርዳር ከተማ ዩጋንዳዊውን አጥቂ አስፈረመ።
በባህርዳር ከአራት አመት በፊት ተዘጋጅቶ በነበረው የጣና ዋንጫ ላይ ለሀገሩ ሞደርን ጋዳፊ ክለብ ሲጫወት በመልማዮች ዕይታ ውስጥ ገብቶ በድሬዳዋ ከተማ የሦስት በመቻል የአንድ በድምሩ የአራት አመታት ቆይታን በሀገራችን ያደረገው ዩጋንዳዊው አጥቂ ቻርለስ ሙሴጌ ወደ ባህርዳር ከተማ በማምራት የጣናውን ሞገድ በኦንላይን ፊርማ መቀላቀል ችሏል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ