ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከተማን በአቤል ያለው እና በእስማኤል ኦሮ ኦጎሮ ሁለት ሁለት ግቦች 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ሰፊ ውጤት አሸንፏል ። ቅዱስ...
ሰላሳ ክለቦችን በሶስት ምድቦች እና በሶስት የተለያዩ ከተሞች ( ምድብ ሀ / ሆሳዕና ከተማ / ፤ ምድብ ለ / ሰበታ ከተማ / ፤...
የአስረኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ በሲዳማ ቡና እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ከእረፍት በፊት ባስቆጠሩት ግብ ሲመሩ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠኝ ሳምንታት ጨዋታዎችን በሀዋሳ ከተማ አካሂዶ ለአፍሪካ ዋንጫ ከተቋረጠ በኋላ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ከተማ ወደ ውድድር ተመልሷል ። የ10ኛ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ አዳማ ከተማ ምንተስኖት አዳነን ወደ ስራው እንዲመልስ አዘዘ። ዲሲፕሊን ኮሚቴው ተጨዋቹ ከክለቡ የታገደበትን ውሳኔ በመቃወም ፍትህ እንዲሰጠው...
በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በተመለከተ ከዝግጅ ጀምሮ እስከ ስንብቱ ድረስ የነበሩ ጉዳዮችን እና አጠቃላይ ስለ...
Ставки На Спорт! 1xbet Аналитика Игр Также уровня маржи зависит ото выбранного рынка – ниже всего нее в тоталах же основных исходах. В...
ዋልያዎቹ የ33ኛ የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል ። ምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ በባፎሳም ኩዌኮንግ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ቡርኪናፋሶዎች ከእረፍት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident