ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

70 እንደርታ ሶስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል

የፋሲል ከነማ ተጫዋቹ ምናፍ አወል ከክለቡ ጋር የአንድ አመት ኮንትራት የፈረመ ሲሆን በተመሳሳይ  የወልቂጤ  አማካዩ ተመስገን በጅሮንድ እና አርባምንጭ በግራ መስመር ተከላካይ እና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ሽልማት ተከናውኗል !

ሲሳይ ገ/ዋህድ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ! የኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ሽልማት በዛሬዉ ዕለት ካሳንችስ አካባቢ በሚገኘዉ በጁፒተር ሆቴል በርካታ የኢትዮጵያ እግእኳስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ወሳኔ አሳልፏል !

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬዉ ዕለት ባደረገዉ ስብሰባ የተለያዩ ወሳኔዎችን ያሳለፈ ሲሆን ፤ ከነዚህ መካከልም  የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የሊጉ ክለቦች ማዘዋወር...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና የፊት መስመር ተጫዋች አስፈርሟል !

በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመራ በፕሪምየር ሊጉ 41 ነጥቦች በመሰብሰብ ስምንተኛ ደረጃን ይዘዉ ማጠናቀቅ የቻሉት ነበሮቹ ፤ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክረዉ...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ሶስተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ አግኝቷል ።

አዞዎቹ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበትን ወጣት የግራ ተከላካይ ካለብ በየነ ከሀዲያ ሆሳዕና 3ኛ ፈራሚ አድርጓል ። አርባምንጭ ከተማ ሶስተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ ከሀዲያ ሆሳዕና...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል !

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመራ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውር መስኮቱ ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና እስከ አሁን ድረስ ሳሙኤል ሳሊሶ ፣...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የተጫዋቹን ውል አድሷል።

ያለፈውን የውድድር ዓመት 1215 ደቂቃዎች በሜዳ ላይ ቆይታ ያደረገው ወልደአማኑኤል ጌቱ፤ የተለያዩ ክለቦች እሱን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል ።

  አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሁለተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ሊጉ በደሴ ከተማ ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፈውን አጥቂ ሙልጌታ ካሳሁንን...