መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ 70 እንደርታ ሶስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

70 እንደርታ ሶስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል

አጋራ
አጋራ

የፋሲል ከነማ ተጫዋቹ ምናፍ አወል ከክለቡ ጋር የአንድ አመት ኮንትራት የፈረመ ሲሆን በተመሳሳይ  የወልቂጤ  አማካዩ ተመስገን በጅሮንድ እና

አርባምንጭ በግራ መስመር ተከላካይ እና ግራ አማካይነት የሚጫወተው ሰለሞን ሀብቴ የአንድ አመት ውል ተፈራርሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...