መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል ።
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል ።

አጋራ
አጋራ
  አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሁለተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ሊጉ በደሴ ከተማ ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፈውን አጥቂ ሙልጌታ ካሳሁንን ሁለተኛ አዲስ ፈራሚ አድርጎ አስፈርሟል።
  አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በፕሪሚየር ሊጉም ጥንካሬውን ለማስቀጠል የክለቡ ነባር ተጨዋቾችን ውል የማደስና አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደክለቡ የማቀላቀል ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል።
  አርባምንጭ ከተማ ከዚህ ቀደም በቤንችማጂ ቡራዩ ከነማና በ2016 ዓ/ም በከፍተኛ ሊጉ በደሴ ከተማ ድንቅ የውድድር ዓመት ማሳለፍ የቻለውን ሙልጌታ ካሳሁንን አስፈርሟል።
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...