ወልዋሎ

201 መጣጥፎች
ሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | ወልዋሎ ላለመውረድ የሚያደርገውን ግስጋሴ ቀጥሎበታል

በ 26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ዓዲግራት ላይ የተደረገው የወልዋሎ እና ደደቢት ጨዋታ በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣሸናፊነት ተጠናቅዋል። ወልድያን ካሸነፈው ቡድን ማናዬ ፋንቱን በ...

ወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የትግራይ ሕዝብ ለምን ይቅርታ ይጠይቀኛል? ኳስ የማያውቅ ሰው በፈጠረው ችግር ሕዝቡ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅበትም”ፌዴራል አርቢትር እያሱ ፈንቴ

በዮሴፍ ከፈለኝ ​የሰሞኑ ትልቁ መነጋጋሪያ ማነው ከተባለ  አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ ቅድሚያውን ይወስዳል፡ ፡ በወልዋሎ ቡድን መሪ ማሩ ገ/ፃዲቅ ከተደበደበ  በኋላ የሁለቱ ምስል በውጪም...

መቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወልዋሎ አዲግራትና መቐለ ከተማ ጨዋታ ለሶስተኛ ግዜ ተቀየረ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከ መቐለ ከተማ ጋር የሚያደረገው ተስተካካይ መርሐ ግብር ጨዋታ አዲስአበባ ስታዲየም ላይ እንደማይከናወን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ...

መቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ቀሪ 45 ደቂቃ ጨዋታ እሚደረግበት ቦታና ቀን ታወቀ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ መርሃ ግብር ሽሬ ላይ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ሰኞ 9 ሰዓት ሊደረገ ኘሮግራም ወጦለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...

አዳማ ከተማወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ከ2 ሳምንታት መቋረጥ በሇላ ዛሬ በአዲስ አበባና ክልል ላይ በሚካሄዱ ቀሪ ተስተካካይ ጨዋታዎች ይጀምራል፡፡

የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ለመጨረሻ ጊዜ በ22ኛው ሳምንት አዲስአበባ ላይ መከላከያ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተገናኙበትና ፍፃሜውን ሳያገኝ በሁከት በተጠናቀቀው ጨዋታ መነሻነት ውድድሩ ተቋርጦ...

መርሃ ግብርመቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ እሚያደርጉት ተስተካካይ መርሃ ግብር አይካሄድም ።

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ መርሃ ግብር ሽሬ ላይ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ሰኞ 9 ሰዓት ሊደረገ ኘሮግራም ወጦለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብና ተጨዋቾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብና ተጨዋቾች ላይ የቅጣት ውሳኔ ያሳለፈው በ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ በአዲስአበባ ስታዲዬም ፍፃሜውን...