በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ከዳርባንዲክሃን ወልዋሎን የተቀላቀለው ኬኔዲ አሽያ በጋራ ስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይትዋል። አብዛኛዎቹን የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ተጠባባቂ ላይ ያሳለፈው የቀድሞው...
ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከቀናቶች በፊት የተለያዩት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የቀድሞ አሰልጣኛቸው ብርሀኔ ገብረእግዚአብሔርን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል :: የቀድሞ ኪራይ ቤቶች፣ ኢትዮጵያ...
👉👉መደበኛ ልምምዶችን በአግባቡ የሰራንበት ሳምንት ይሄኛው ነበር።" (ደጉ ዱባም አዳማ ከተማ) 👉👉"በዳኛ አካባቢ ያያችሁትን ነገር መናገሩ ትርጉም ያለው አይመስለኝም።" (ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ -...
በአስራ አራተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር ሁለቱን ቡድኖች ሲያገናኝ ከጨዋታው ጅማሮ በፊት ለቀድሞው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ሞገስ ታደሰ...
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር እጅግ ሰላማዊ ፉክክር በታየበት ሁኔታ 14ኛ ሳምንት ላይ ሲደርስ በዚህ ሳምንትም በርካታ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በ14ኛ ሳምንት የሊጉ...
👉👉የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ቡድኑ ጋር እንደሌሉና የት እንዳሉም እንደማያውቁ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡ የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አሸናፊ አማረ...
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲው እና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ሊለያዩ ከጫፍ የደረሱ ይመስላል። በቅርቁ በፌደሬሽኑ ቅጣት የተጣለባቸው አሰልጣኙ። ከቅጣታቸው በኋላ ቡድናቸው ባደረገው ጨዋታ ስታድዮም...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዚህ ሳምንት 13ሳምንት ጨዋታውን ያከናውናል። በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት 8ጨዋታዎች መካከል በትግራይ ስታዲየም ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስተናግድበት ጨዋታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident