በአስራ አምስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ የቀን ዘጠኝ ሰዓት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተለያይተዋል...
በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ተጠባቂ መርሐግብር የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ ጋር መርሐግብሩን በአቻ ዉጤት ሲያገባድድ ፤ አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ...
👉 አመራሮቹ ዝምታን መርጠዋል... ወልቂጤ ከተማ ደመወዝ ከከፈለን አምስት ወር አልፎናል ከዚህ በኋላ አንታገስም ያሉ በርካታ ተጨዋቾች ከሆቴል መውጣታቸው ታውቋል። ክለቡ ኢትዮጵያ ቡናን...
*....ተጠርጣሪው ለፖሊስ ተላልፎ ተሰጥቷል... ዛሬ ጠዋት የጠፋው የወልቂጤ ከተማ ተጨዋቾች ንብረት በቡድን አባላቱ ከፍተኛ ርብርብ መገኘቱ ታውቋል። ተጨዋቾቹ ከጠዋት ልምምድ ሲመለሱ ገንዘብ፣...
*..... የዘጠኝ ተጨዋቾችና የአንድ አሰልጣኝ ደመወዝ አልከፈለም ተብሏል.... ወልቂጤ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን በሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የ9 ተጨዋቾችን ቀሪ ደመወዝ ባለመክፈሉ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ የአምና ሻምፕየኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 4 - 1 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል...
ወልቂጤ ከተማን ባለፉት አመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት አቶ አበባው ሰለሞን ሃላፊነታቸውን በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ አስረክበዋል። ፕሪሚየር ሊጉ ሲጠናቀቅ በይፋ በቃኝ ያሉት አቶ አበባው...
አሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረትን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ በመሾም ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident