ካፍ

46 መጣጥፎች
ካፍዜናዎች

ካፍ ለጋዜጠኞች ጥሪውን አቅርቧል !

በአህመድ አህመድ የሚመራው ካፍ ሰኔ 23 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ሲያስታውቅ ከስብሰባው መጠናቀቅ በኃላ በቪድዮ ኮንፈረንስ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታን እንደሚያደርጉ ተገልጿል ::...

አፍሪካካፍዜናዎች

የቀድሞ የካፍ ፅሀፊ የነበሩት አሚር ፋህሚ በ36 አመታቸው አርፈዋል

የቀድሞ የካፍ ፅሀፊ የነበሩት አሚር ፋህሚ በካንሰር ህመም ሲሰቃዩ ከቆዩ በኋላ በ36 አመታቸው ዛሬ ሂወታቸው አልፋል።   ካፍን 2017-2019 በፅሀፊነት ያገለገሉት አሚር ፋህሚ...

Africaካፍዜናዎችየአፍሪካ ዋንጫ

ካሜሮን 2021| የ2021 አፍሪካ ዋንጫ የሚከናወንበት ወቅት ታውቋል

  የአፍሪካ ዋንጫ እንደከዚህ ቀደም ሁሉ በጥር እና የካቲት ወር ላይ እንደሚካሄድ ዛሬ ካሜሮን ላይ የተሰበሰቡት የካፍ አባላት አስታውቀዋል። አምና ባልተለመደው መልኩ በአለም...

አፍሪካካፍዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ኢትዮጵያ በፊፋ የሃገራት ደረጃ ከባለፈው ወር አንድ ደረጃ አቆለቆለች

በመስከረም ወር አንድ የወዳጅነት ጨዋታን ጨምሮ አራት ጨዋታዎችን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው በደርሶ መልስ 3-0 መሸነፉን ተከትሎ አንድ ደረጃ ወደታች ዝቅ...

U-20 ብሄራዊ ቡድንካፍዜናዎች

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ሽንፈት አስተናገደ።

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2019 ኒጀር ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቡሩንዲ...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካካፍኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ዜና | በካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ ወላይታ ድቻ እና ቅ/ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸው ታወቁ።

በካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተሳታፊ የሚሆኑት ኢትዮጵያን የወከሉት ወላይታ ድቻ እና ቅ/ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸው ታወቁ። በዚህም መሰረት ወላይታ ድቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካካፍኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻ

በቶታል ካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ ቅዱስ ጊዬርጊስና ወላይታ ዲቻ ሊገናኙ ይችላሉ

ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ መድረክ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻና ቅዱስ ጊዬርጊስ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካኘ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት በሚደረገው የደርሶ መልስ ጥሎ ማለፍ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳኢትዮ-ኤሌክትሪክካፍ

ቅደመ ጨዋታ ዳሰሳ | የቶታል ካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ቅ/ጊዮርጊስ ከ ኬሲሲኤ

በ2018 የቶታል የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ 1ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያው ቅ/ጊዮርጊስን ከዩጋንዳው ኬሲሲኤ ጋር የሚያገናኘው ጨዋታ ዛሬ አ/አ ስታዲየም ላይ የሚደረግ ይሆናል። ቅ/ጊዮርጊስ...