ኢትዮጵያን በውጪ

78 መጣጥፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ወቅታዊ መረጃዎች !

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ አጋጣሚዎች እንዲሁም አሁን ላይ የቁርጥ ልጆች እንደሆኑ እያስመሰከሩ የሚገኙት ዑመድ ኡኩሪ እና ሽመልስ በቀለ በግብፅ ሊግ እንዲሁም ቢንያም በላይ...

The BiG Interviewኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

“ኢትዮጵያዊያኖች በፕሮፌሽናል ደረጃ ወደ ውጪ ወጥቶ መጫወትን ይፈራሉ፤ያን ችግር ሊያስወግዱት ይገባል” ዑመድ ኡኩሪ

“በግብፅ ሊግ ለመጫወት በራስ የመተማመን ብቃትና ልበ ሙሉ መሆን ያስፈልጋል” “ኢትዮጵያዊያኖች በፕሮፌሽናል ደረጃ ወደ ውጪ ወጥቶ መጫወትን ይፈራሉ፤ያን ችግር ሊያስወግዱት ይገባል” ዑመድ ኡኩሪ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

“ወደ ሳውዲ አረቢያ በውሰት ያመራሁት ከአሰልጣኜ ጋር ስላልተስማማው ነው፤ ሌሎች ክለቦች ጋር ተዘዋውሬ የመጫወት ዕድሉ ይኖረኛል”ጋቶች ፓኖም

በሰሜናዊቷ ግብፅ የተለያዩ ክለቦች ውስጥ የሚጫወቱ እና ተጫውተውም ያሳለፉ የሀገራችን ፕሮፌ ሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች በቆይታቸው አበረታች የሚባል እንቅስቃሴን ያሳዩ ሲሆን እነዚህም ጥቂት...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ አሁንም ሀትሪክ ሰርታለች

በማልታ ሊግ ከሜዳቸው ውጭ ራይደርስ ገጥሞ የሎዛ አበራው ክለብ ቢሪካርካራ 10-2 ባሸነፈበት ጨዋታ ሎዛ አበራ አራት ግቦችን አስቆጥራለች። የግብ አነፍናፊዋ ሎዛ አበራ 4,31,...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ቢኒያም በላይ ነገ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።

  ቢኒያም በላይ ነገ ክለቡ የሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ይስለፋል ተብሎ ይጠበቃል።   የዋልያዎቹ ኮከብ ቢንያም በላይ ለአዲስ ክለቡ ኡሚያ ኤፍ ሲ ፊርማውን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ነገም ትጠበቃለች

  ትላነት ምሽት በተጠባቂው የማልታ ሊግ ሁለት ግቦችን ያስቆጠረችው ሎዛ አበራ ነገም በወዳጅነት ትጠበቃለች። ማንም ተከላካይ ሊያቆማት ያልቻለው የጎል አዳኟን ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

የሎዛ አበራ ግብ አግቢነት ማንም ተከላካይ ሊያቆመው አልቻለም አሁንም ማምረቷን ቀጥላበታለች

የሎዛ አበራ ግብ አግቢነት ማንም ተከላካይ ሊያቆመው አልቻለም አሁንም ማምረቷን ቀጥላበታለች ሎዛ አበራ ትላንትም ለክለቧ ሁለት ግቦችን አስቆጥራለች። ትላንት ምሽት በማልታ ሊግ ቢርኪርካራ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ለንደን መቀመጫው ካደረገው ‘GiveMeSport’ ድህረገጽ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ ስታደርግ ድህረገጽሁም ‘ኢትዮጰያዊቷን የጎል ንግስት ተዋወቋት’ በሚል ርዕስ ሙሉ ቃለመጠይቁን ዛሬ አውጥቷል

  ሎዛ በቃለመጠቁ ላይ ከአስተዳደጓ ጀምሮ ስለእግርኳስ ህይወቷን በስፋት የህይወት ልምዷን ያጋራች ሲሆን ኢትዮጵያን በሴቶች አፍሪቃ ዋንጫ ተሳታፊ ማድረግ ህልሟ እንደሆነም ጨምራ ገልፃለች።...