"የየትኛውም ስታዲየም ግንባታና ባለቤትነት የፌዴራልና የክልል መንግስታት እንጂ እኔን አይመለከተኝም" ሲል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን እንደተናገሩት "...
በመጪው ዓመት ሰኔ ወር ላይ በኮትዲቯር ለሚደረገው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆኑ 24 ሀገራትን የሚለዩት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከግንቦት መጨረሻ ጀምሮ እንደሚደረጉ ይታወቃል ።...
ከስድስት ወራት በፊት ኢትዮጵያ በሜዳዋ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ የሚያስችል እና የካፍን ሚኒማ የሚያሟላ ስታዲየም ስለሌላት በሚል በሜዳዋ ማድረግ የሚገባትን ጨዋታዎች በገለልተኛ ሜዳ ማለትም በደቡብ...
በቀጣዩ ወር ላይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሐራዊ ቡድን ከግብፅ አቻዉ ጋር በሜዳዉ ለሚያደርገው የመጀመሪያ ጨዋታ የተመረጠዉ የባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም በካፍ...
በ2023 በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር በኮትዲቯር አዘጋጅኘት ለሚደረገው በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ 24 ሀገራትን የሚለየው ማጣሪያ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ዛሬ ምሽት ከ2:30...
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከጥር 1/2014 ዓ.ም በካሜሩን በተጀመረው የ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ከወከሉ ባለሙያዎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። ከባምላክ ተሰማ...
በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በተመለከተ ከዝግጅ ጀምሮ እስከ ስንብቱ ድረስ የነበሩ ጉዳዮችን እና አጠቃላይ ስለ...
ዋልያዎቹ የ33ኛ የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል ። ምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ በባፎሳም ኩዌኮንግ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ቡርኪናፋሶዎች ከእረፍት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident