ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ የቻሉት ቡናማዎቹ ሶስተኛ ተከታታይ ድላቸዉን ለማስመዝገብ ጠንካራ ፉክክር ባደረጉበት ጨዋታ የመሳይ ተፈሪዉን አርባምንጭ...
በአራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። ያን ያህል ለዕይታ...
በሊጉ የሶስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ መቻልን በመርታት የውድድር ዓመቱ ቀዳሚ ሶስት ነጥቡን አግኝቷል ። መቻል በሁለተኛው ሳምንት በአዳማ ከተማ በተረቱበት ጨዋታ...
በመጀመሪያው ሳምንት በመቻል አንድ ለዜሮ ተሸንፈዉ ወደ ዛሬዉ ጨዋታ የመጡት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከመመራት ተነስተው ሲዳማ ቡናን አራት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ እና በኢትዮጵያ መድኅን መካከል ተደርጎ አዝናኝ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ደቂቃዎች...
በአዲሱ አሰልጣኛቸው ገብረክርስቶስ ቢራራ እየተመሩ የዉድድር አመቱን የመክፈቻ ጨዋታ መከወን የቻሉት ወልቂጤ ከተማዎች በፊት መስመር አጥቂያቸዉ ጌታነህ ከበደ ብቸኛ ግብ ተጋጣሚያቸውን የመሳይ ተፈሪዉን...
በ2013 የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ከተመለሱ በኋላ በዘንድሮዉ የዉድድር አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ 40 ነጥቦችን በመሰብሰብ 7ኛ ደረጃን...
በ30ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ አስቀድሞ መዉረዱን ያረጋገጠዉ ሰበታ ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ አመቱን በድል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident