ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የፕሪሚየር ሊጉ የጨዋታ ሰዓት የተለያየ ሆኗል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ይፋ ሲሆን የጨዋታ መርሃግብሩ የተለያየ መሆኑ ታውቋል። በዚህም መሠረት ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም መብራት ካለው ጨዋታው በ9 እና በ1ሰአት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር የመስመር ተከላካዩን አስፈርሟል !!

በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብሰባቸው ቀላቅለዉ በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ጥሩ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ጅማዎች ተጨማሪ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብሰባቸው መቀላቀላቸው ታዉቋል።...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀይማኖት ወርቁ ለባህርዳር ከተማ ፊርማውን አኑሯል

በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ እየተወዳደሩ እሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች የተከላካይ አማካዩን ሀይማኖት ወርቁን አስፈርመዋል። በትውልድ ከተማው ባህርዳር ከተማ ቡድን ኳስን በመጫወት የጀመረው የተከላካይ አማካዩ ሀይማኖት...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል !!

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች ዛሬ ደግሞ በዝዉዉሩ መዝጊያ ዕለት ዩጋንዳዊዩን አጥቂ ደሪክ ንሲባምቢ ማስፈረማቸዉ ወኪሉ አዛሪያ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ጌታነህ ከበደ በዝዉዉር መስኮቱ መዝጊያ ዕለት ማረፊያዉ ታዉቋል !!

በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በወርሀ መጋቢት ከክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዲሲፕሊን ግድፈት ፈፃሟል በሚል ታግዶ የቆየዉ ጌታነህ ከበደ ምንም እንኳን ቀሪ የአንድ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂዉን አስፈርሟል !!

ድሬዳዋ ከተማዎች አሁንም ተጫዋቾችን ማስፈረማቸዉን ሲቀጥሉ የተጠናቀቀውን የዉድድር አመት በክትፎዎቹ ቤት ያሳለፈዉን የመስመር አጥቂ ሄኖክ አየለ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም ለሲዳማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማየዝውውር ዜናዎች

አንጋፋው ተከላካይ ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል !!

በአሰልጣኝ ጳዉሎስ ጌታቸዉ(ማንጎ) እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ክትፎቹ የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ብሐራዊ ቡድን እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረዉን አንጋፋውን የመስመር...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ፈረሰኞቹ አጥቂያቸውን በይፋ አሰናብተዋል !!

በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዉድድር አመት ቅዱስ ጊዮርጊስ የዲሲፕሊን ግድፈት ፈፅመዋል ያላቸዉን አራት ተጫዋቾች ማለትም አስቻለዉ ታመነ ፣ ጋዲሳ መብራቴ ፣ ሙሉአለም...