ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ነብሮቹ ከአዞዎቹ ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

  በአራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። ያን ያህል ለዕይታ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሙጅብ ቃሲም ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ሀይቆቹ ድል ቀንቷቸዋል !

  በቤትንኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ሀይቆቹ ክትፎዎቹን 4ለ3 በሆነ ዉጤት አሸንፈዋል። በሁለቱም በኩል ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ ጥሩ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | በአዳማ ከተማ የተፈተነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጨረሻም ሶስት ነጥብ አሳክቷል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀምሩ ሻምፕየኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ የአሸናፊነት ጉዞውን ያስቀጠለበትን ውጤት አዳማ ከተማን በመርታት አስመዝግቧል ።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 3ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 3ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 22 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ የመጀመሪያ ድላቸዉን አስመዝግበዋል !

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ጠንካራዉን ወልቂጤ ከተማ አሸንፏል። ካለፉት ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች አንዱን ተሸንፈዉ አንዱን...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በድሬዳዋ ከተማ ላይ ድል ተቀዳጅቷል

በሊጉ የሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት መርሀግብሮች ቀን ሰባት ሰዓት ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 ረቷል ። ድሬዳዋ ከተማ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድን ለገጣፎን አሸንፏል !

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በያዝነዉ አመት ወደ ሊጉ ያደጉት ኢትዮጵያ መድን እና ለገጣፎ ለገዳዲ ተገናኝተው መድን...

ሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸዉን አስመዝግበዋል !

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5ለ1 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። በቅርቡ ህይወታቸው ላለፈዉ ታላቁ የስፖርት...