ወደኋላ ልመልሳችሁና የዛሬ 8 አመት በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አመራርነት ዋሊያዎቹ ለደቡብ አፍሪካ የአፍሪካ ዋንጫ ያለፉበትን ጊዜ ላስታውሳችሁ..... ያኔ ከ31 አመት በኋላ ወደ መሠረትነው...
“ለብሔራዊ ቡድን መመረጤ ደስታዬን እጥፍ ድርብ አድርጎታል” “በአፍሪካ ዋንጫው በተደለደልንበት ምድብ ልንሰጋም ልንፈራም አይገባም” መናፍ አወል /ባህርዳር ከተማ/ ወጣቱ እግር ኳስ ተጨዋች መናፍ...
ከሰአታት በፊት ባህርዳር ከተማዎች ከአጥቂዉ ወሰኑ አሊ እና ከቀኝ መስመር ተከላካዩ ሚኪያስ ግርማ ጋር በስምምነት መለያየታቸዉን መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ ከሌላኛዉ ተጫዋቻቸዉ ሳምሶን...
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን ከቀጠሩ በኋላ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ አሁን ደግሞ ከሁለቱ ተጫዋቾቻቸው ወሰኑ አሊ እና ሚኪያስ...
“ከባስኬት ቦል ተጨዋችነት ተመልምዬ ነው ግብ ጠባቂ የሆንኩት” “በባህርዳር ከተማ ክለብ ቆይታዬ የተሳካ ጊዜን አሳልፋለው” ፋሲል ገ/ሚካሄል /ባህርዳር ከተማ/ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዕድሜያቸው...
ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ጋር ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት አብሮ ለመስራት በቃል ደረጃ የተስማሙት የጣና ሞገዶቹ በዛሬው ዕለት ደግሞ ገርጅ አካባቢ በሚገኘዉ...
በኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እየተመሩ በዝዉዉር መስኮቱ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች አሁን ደግሞ ተከላካዩን ፈቱዲን ጀማልን ከሲዳማ ቡና ማስፈረም ችለዋል።...
በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች አሁን ደግሞ የዉድድር አመቱን ከሰበታ ከተማ ጋር ያሳለፈዉን ጋናዊ የመስመር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident