በአሰልጣኝ አብርሐም መብራቱ እየተመሩ አስቀድመዉ ተከላካዩን ያሬድ ባየን ከፋሲል ከነማ ያስፈረሙት የጣና ሞገዶች ዛሬ ደግሞ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ከዚህ ቀደም...
በተጠናቀቀዉ የዉድድር አመት በአሰልጣኝ አብርሐም መብራቱ እየተመሩ የተጠበቁን ያህል ዉጤታማ መሆን ያልቻሉት የጣና ሞገዶቹ በቀጣይ አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግ 29ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስተኛ መርሀግብር ላለመውረድ በመታገል ላይ ያለውን ባህርዳር ከተማን መውረዱን ካረጋገጠው ሰበታ ከተማ ጋር ተገናኝተው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ መናፍ ዐወል ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጣና ሞገዶቹ ማሸነፍ ችለዋል ።...
በ26ኛው ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከባህርዳር ከተማ አገናኝቶ ከዕረፍት በፊት እና ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ሁለት ሁለት ግቦች ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል ።...
በ25ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ በሜዳቸዉ እና በደጋፊዎቻቸው ፊት በሲዳማ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፈዋል። ከተደጋጋሚ ዉጤት አልባ ጉዞ በኋላ...
በ24ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ ለበርካታ ጨዋታዎች ከድል ርቆ የነበረው ባህርዳር ከተማ በተመስገን ደረሰ የአምስተኛ ደቂቃ...
በ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከተማን ከባህርዳር ከተማ አገናኝቶ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተካሄደው እና በርካታ ክስተቶችን ባስተናገደው ጨዋታ መጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ ፍቃዱ አለሙ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident