በአሰልጣኝ አብርሐም መብራቱ እየተመሩ አስቀድመዉ ተከላካዩን ያሬድ ባየን ከፋሲል ከነማ ያስፈረሙት የጣና ሞገዶች ዛሬ ደግሞ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል።
ከዚህ ቀደም ለአርሲ ነገሌ ፣ አዳማ ከተማና ሰበታ ከተማ መጫወት የቻለዉ ወጣቱ የመስመር አጥቂ ዱሬሳ ሹቤሳ ቀጣዩቹን ሁለት አመታት ደግሞ ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩ ታዉቋል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ