መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ ያሬድ ባየህ የጣና ሞገዶቹን በይፋ ተቀላቅሏል
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ያሬድ ባየህ የጣና ሞገዶቹን በይፋ ተቀላቅሏል

አጋራ
አጋራ

በተጠናቀቀዉ የዉድድር አመት በአሰልጣኝ አብርሐም መብራቱ እየተመሩ የተጠበቁን ያህል ዉጤታማ መሆን ያልቻሉት የጣና ሞገዶቹ በቀጣይ አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በዝዉዉር መስኮቱ በሰፊዉ በመንቀሳቀስ ላይ እንዳሉ ይታወቃል። በዚህም ሰሞኑን ከክለቡ ሰዎች ጋር ንግግር ሲያደርግ የነበረዉ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ያሬድ ባየህ በዛሬዉ ዕለት ወደ ባህርዳር ከተማ ማምራቱ ተረጋግጧል።

ከዚህ ቀደም ለአማራ ዉሀ ስራ እና ዳሽን ቢራ እንዲሁም ያለፉትን አራት አመታት ለአፄዎቹ መጫወት የቻለዉ ተከላካዩ ያሬድ ባየ ረዘም ላሉ አመታት ከቆየበት ፋሲል ከነማ ጋር በመለያየት ቀጣዮቹን ሁለት አመታት ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...