ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ህዳሴ ዋንጫመቻልቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

“ሁለተኛው አጋማሽ ላይ መረጋጋት ብቻ ነው ያደረግነው” “ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየር ሊጉ ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – የመቻል ዋና አሰልጣኝ

"ህዳሴ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የሚደረገው 19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የመክፈቻ ጨዋታ መቻል በሁለተኛው አጋማሽ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ ሌጀንዳቸውን ወደ ምክትል አሰልጣኝነት አመጡ !

በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በተጨዋችነት ማገልገል የቻለው አደነ ግርማ በቅርቡ የካፍ ቢ ስልጠና ወስዶ አጠናቆ ምክትል አሰልጣኝነት ተሹሟል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ አማካይ አስፈርሟል!!

አላዛር ሳሙኤል ከ17 አመት በታች ጀምሮ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የቆየ ተጫዋች ሲሆን በኢትዮጵያ ቡና ለሁለት አመት ይቆያል።

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የቀድሞ ተጫዋቻቸውን አቤል ያለው ማስፈረም የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊስዎች የተከላካያቸውን ውል አራዘሙ !

የቀድሞ ተጫዋቻቸውን አቤል ያለው ማስፈረም የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊስዎች የተከላካያቸውን ውል አራዘሙ ! ሻሂድ ሙስጠፋ ለቀጣይ ሁለት ዓመት ለመቀጠል ከስምምነት ደርሷል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ የቀድሞ አጥቂቸውን አስፈረሙ

በግብፅ ሊግ ያልተሳካ ጊዜ ያሰላፈው አቤል ያለው ወደ ቤቱ ተመልሷል ። አቤል 2014 እና በ2015 ዓ.ም በቅዱስ ጊዮርጊስ ለተከታታ ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዘሙ !

በቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን የተገኘው ተመስገን ዮሀንስ በዋናው ቡድን ተቀላቅሎ ያለፉትን አመታት ግልጋሎት መስጠት የቻለ ሲሆን በቀጣይ ዓመትም በቡድኑ ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።