በሊጉ የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስመለክተን ተጠናቋል ። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በደጋፊዎቻቸው ታጅበው ጨዋታቸውን ማድረግ የቻሉ ሲሆን...
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች ዛሬ ደግሞ በዝዉዉሩ መዝጊያ ዕለት ዩጋንዳዊዩን አጥቂ ደሪክ ንሲባምቢ ማስፈረማቸዉ ወኪሉ አዛሪያ...
በተጠናቀቀው የዉድድር አመት ከመዉረድ ለጥቂት የተረፉት ሲዳማ ቡናዎች ለቀጣዩ የ2014 አመት ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዙዉዉር መስኮት ወደ...
ከደቂቃዎች በፊት ከሲዳማ ቡና ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ከኢትዮዽያ ቡና ጋር የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቶ የተለያየው ምንተስኖት/ አፍሪካ/ ለሲዳማ ቡና ለ2 አመት ለመጫወት ተስማምቷል።...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ተሳትፎ ቆይታው በጠንካራ ተፎካካሪነቱ ይታወቅ የነበረውና በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጅማሬው ደግሞ ውጤቱ ሳያምር ቀርቶ ወደ ወራጅ ክለቦች አካባቢ...
በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ሳይጠበቅ የዉድድር አመቱን ላለመዉረድ ሲታገል የነበረዉ ሲዳማ ቡና በመጨረሻም በአሰልጣኝ ገ/ሙድህን አማካኝነት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች ሀዋሳ ላይ...
በዉድድር አመቱ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ባልተጠበቀ መልኩ በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ለወራት ያክል ላለመዉረድ ሲፎካከር የነበረዉ ሲዳማ ቡና በዉድድሩ አመቱ አጋማሽ ላይ...
ለኢትዮዽያ ቡና ተጠባባቂ ለዋሊያዎቹ ዋነኛ ተመራጭ ግብ ጠባቂ የነበረው ተክለ ማርያም ሻንቆ/ጎሜዝ/ ከነሀሴ 1/2013 ጀምሮ የሲዳማ ቡና ለመሆን ተስማምቷል። ግብ ጠባቂው በኢትዮዽያ ቡና ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident