ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የሁለቱ ቡናማዎች ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ዉጤት ተገባዷል !!

  በአምስት ነጥቦች እና ዘጠኝ ደረጃዎች ተበላልጠው አምስተኛ እና አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና...

ሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !!

  በአሰልጣኝ ዩርዳኖስ አባይ የሚሰለጥነዉ ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ አምስት ድል አልባ ጉዞዎች በኋላ በዛሬዉ ዕለት የአሰልጣኝ ስዩም ከበደን ቡድን ሲዳማ ቡና 2ለ0 በሆነ...

መቻልሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!

የቀድሞ አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ ወደ ዉጤታማነት መመለስ ችሎ የነበረዉ እና ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ በሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ኢትዮጵያ መድን የሊጉን መሪነት አጠናክሮ ቀጥሏል !!

  በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 4ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ረገድ ተመጣጣኝ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ሀዋሳ ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። እጅግ ጭቃማ በነበረዉ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ይገዙ ቦጋለ ቅጣት ተጥሎበታል !!

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ሲተላለፉ በተጫዋች የሲዳማ ቡናዉ የመስመር ተጫዋቾች ይገዙ በጋለ ቅጣት ተጥሎበታል። የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የይገዙ ቦጋለ ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡናን ባለ ድል አድርገዋል !!

  በፕሪምየር ሊጉ አጀማመሩ ጥሩ ያልነበረው እና በአዲስ አሰልጣኝ እየተመራ የመጀመሪያ የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታውን ቀን 10 ሰዓት ላይ ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረገዉ ሲዳማ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በእንዳለ ከበደ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማን ረቷል ። ወልቂጤ ከተማዎች በአራተኛው ሳምንት...