ሰበታ ከተማ

139 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ሰበታ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መሪው የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል ። ፋሲል ከተማ በ10ኛ ሳምንት...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በሊጉ አስረኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሰበታ ከተማን ማሸነፍ ችሏል ። አዳማ ከተማ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሰበታ ከተማን ረቷል

በዘጠነኛ ሳምንት የሶስተኛው ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና በወልቂጤ ከተማ መካከል ተደርጎ በጳውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ 3 ለ 2 በሆነ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማ በውድድር አመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በስምንተኛው ሳመንት የመጨረሻ ጨዋታ ሁለቱ በሊጉ ግርጌ የሚገኙትን አና አስካሁን ምነም ማሸነፍ ያልቻሉት ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ተገናኝተው በንታምቢ ብቸኛ የግብ ሰበታ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሰበታ ከተማ ከአጥቂዉ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ሰበታ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረዉ ናሚቢያዊዉ አጥቂ ጁንያስ ናንጄቦ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዚህ ቀደም ለወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና...

ሀዋሳ ከተማሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የተገናኙት ሀዋሳ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት የሜዳ ላይ ፍልሚያ 1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ሀዋሳ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሰበታ ከተማ በአስራ አንድ ተጫዋቾች ከክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ቀርቦበታል

በዘንድሮው ውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ከአምስት ጨዋታዎች ሶሰት አቻ ተለያይቶ ሁለት ሽንፈት አጋጥሞት በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ ላይ የሚገኘው የሰበታ ከተማ ክለብ አስራ አንድ...

ሰበታ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ሲጀመር በቅድሚያ የተገናኙት ሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታቸውን 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል ። በአምስተኛው...