ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የበላይነቱን ባሳየበት እንዲሁም እንግዳው ብድን ቅዱስ-ጊዮርጊስ በተዳከመበት የመጀመሪያው አጋማሽ ገና ጨዋታው በተጀመረ በ1 ደቂቃ ነበር ጎል ለመመልከት የቻልነው፡፡ በቀኝ...
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ከትናንት በስቲያ እና ትናንት የተካሄደ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ አዲስአበባ እና መቀለ ላይ በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች የተመዘገቡት ውጤቶች...
በ 22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሰማያዊዎቹ ደደቢቶችን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በወንድሜነህ ዓይናለም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፎ ሸኝቶታል።...
በ38ኛው የሸገር ደርቢ ፈረሰኞቹ ኢትዮጵያ ቡናን ሙሏለም መስፍን በጨዋታው መገባደጃ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ 1-0 በመርታት የዋንጫውን የጉዞ ምዕራፍ ከአፍሪካ መድረክ መልስ ቀይሰዋል፡፡...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሰበታ ላይ ፋሲል ከተማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በእዮብ አለማየሁ የሐት-ትሪክ ጎሎች ፋሲልን 3-0 አሸንፏል፡፡ ጨዋታው ሶዶ ላይ መካሄድ የነበረበት...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ወልዲያ ከተማ ሰበታ ላይ ሲዳማ ቡናን ባስተናገደበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልዲያ ከተማን 2-1 በመርታት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል፡፡ ዛሬ...
በ 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር የወራጅ ስጋት ያለበትን ኢትዮ ኤሌክትሪክን አስተናግዶ 4-0 በሆነ ውጤት ድል ነስታል፡፡ እሁድ ከቀኑ በ 9፡00...
የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር 21ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ዛሬ በብቸኝነት ደደቢት በአዲስአበባ ስታዲዬም መቐለ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ ሲጀምር እንግዳዎቹ መቆለዎች ባለሜዳውን ደደቢት 2-1 በመርታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident