መቐለ ከተማ

70 መጣጥፎች
መቐለ ከተማሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ወልዋሎ አ.ዩ. ከ መቐለ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በደጋፊዎች ረብሻ ተቋረጠ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በትግራይ ደርቢ በጉጉት የተጠበቀው የወልዋሎ አ.ዩ. እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ በደጋፊዎች ረብሻ ተቋረጧል። ልክ 9:00 ሰአት ሲል...

መቐለ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ መቐለ ከተማ (ትግራይ ደርቢ)

በአዲሱ መብራህቱ እና የሻነው ግዛቸ በ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ዛሬ በክልል ስታዲዬሞች ከሚካሄዱ ጨዋታዎች አንዱ በትግራ ደርቢ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከ መቆለ...

መቐለ ከተማሪፖርትአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ ከተማ በሜዳው በግብ ተንበሽብሾ አሸንፏል

በሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሃ ግብር መቆለ ከተማ በሜዳው የሊጉ ግርጌ የሚገኘውን አርባምንጭ ከተማ ባስተናገደበት ጨዋታ በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል፡፡...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልዋሎወልዲያደደቢትድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ክልል ላይ የሚደረጉ አምስት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች

የሁለተኛው ዙር አካል የሆነው 16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ጨዋታዎች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሚካሄዱ 2 ጨዋታዎች እና በክልል ስታዲዬሞች በሚደረጉ...

መቐለ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ ከተማ ጋቶች ፓኖምን በአንድ አመት ውል አስፈረመ

ባልተጠበቀ ዝውውር መቀሌ ጋቶች ፓኖምን በአንድ አመት አስፈረመ፡፡  የፕሮፌሽናል እድል በማግኘቱ ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ወደ ሩሲያው አንዚማካቻካላ ቢያቀናም የተሳካ የውድድር ቆይታን ማሳለፍ ያልቻለው...

መቐለ ከተማመከላከያሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ምንይሉ ወንድሙ አሁንም መከላከያን ተሸክሞ መጓዙን ቀጥሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ (ዕሁድ) ተደርጎ መከላከያን ከመቐለ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ምንይሉ ወንድሙ ለመከላከያ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ 1-0 በሆነ...

መቐለ ከተማመከላከያቅድመ ዳሰሳዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ መቐለ ከተማ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላሉ። አ/አ ላይ...