ሎዛ አበራ

8 መጣጥፎች
ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ ለትውልድ ሀገሯ ፕሮጀክት የትጥቅ ድጋፍን አደረገች

ትውልዷም ዕድገቷም ከንባታ ጠንባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ ሲሆን የክለብ ህይወቷ ጅማሮ ግን ሀዋሳ ከተማ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪዋ እና...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ተቀይራ በገባችበት ጨዋታ ሁለት አስደናቂ ግቦችን አስቆጠረች

ሎዛ አበራ ተቀይራ በገባችበት ጨዋታ ሁለት እጅግ አስደናቂ የሆኑ ግቦችን በማስቆጠር ክለቧ ዲሲ ፓወርን አሸናፊ አድርጋለች። ዲሲ ፓወር ዳላስ ትሪኒቲን ገጥሞ 3 ለ...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ በዲሲ ፓወር የጎል አካውንቷን ከፈተች

የሉሲዎቹ አምበል እና የዲሲ ፓወር አጥቂ የሆነችው ሎዛ አበራ ለክለቧ የመጀመሪያ ጎሏን አስቆጥራለች። ክለቧ ዲሲ ፓወር ሌክሲንግተንን ባስተናገደበት የምሽቱ ጨዋታ 77ኛው ደቂቃ ላይ...

ሎዛ አበራዜናዎች

“ህልሜ የተሳካበት ቀን ነው” “ሻምፒዮን ስለመሆን ነው የማስበው” “የኢትዮጵያን ህዝብም ዲሲ ፓወርንም ማኩራት ነው የምፈልገው” ሎዛ አበራ ( ዲሲ ፓወር)

"ህልሜ የተሳካበት ቀን ነው" "ሻምፒዮን ስለመሆን ነው የማስበው" "የኢትዮጵያን ህዝብም ዲሲ ፓወርንም ማኩራት ነው የምፈልገው" ሎዛ አበራ ( ዲሲ ፓወር) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ...

ሎዛ አበራዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሎዛ አበራ በአሜሪካ ሱፐር ሊግ ተሳታፊ ለሆነው ዲሲ ፓወር ፊርማዋን አኖረች

ከወራት በፊት ወደ አሜሪካ ያቀናችው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አምበል ሎዛ አበራ በቨርጂኒያ ማራውደርስ ያለፉትን ጊዜያት ቆይታ ማድረጓ የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ አሁንም ሀትሪክ ሰርታለች

በማልታ ሊግ ከሜዳቸው ውጭ ራይደርስ ገጥሞ የሎዛ አበራው ክለብ ቢሪካርካራ 10-2 ባሸነፈበት ጨዋታ ሎዛ አበራ አራት ግቦችን አስቆጥራለች። የግብ አነፍናፊዋ ሎዛ አበራ 4,31,...

ሎዛ አበራዜናዎች

ሎዛ አበራ ሀትሪክ ሰርታለች

  ሎዛ አበራ ዛሬ ምሽት በማልታ የሴቶች ሊግ ቢሪኪርካራ ሞስታን አስተናግዶ 9-0 ሲያሸንፍ። ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችላለች። ንግስቷ አሁንም ማምረቷን ተያይዛዋለች።...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

የሎዛ አበራ ግብ አግቢነት ማንም ተከላካይ ሊያቆመው አልቻለም አሁንም ማምረቷን ቀጥላበታለች

የሎዛ አበራ ግብ አግቢነት ማንም ተከላካይ ሊያቆመው አልቻለም አሁንም ማምረቷን ቀጥላበታለች ሎዛ አበራ ትላንትም ለክለቧ ሁለት ግቦችን አስቆጥራለች። ትላንት ምሽት በማልታ ሊግ ቢርኪርካራ...