ሉሲዎቹ

34 መጣጥፎች
ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል !!

ከሁለት ሳምንታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ላለባቸው የደርሶመልሰ ጨዋታ ዝግጅታቸዉን በካፍ የልህቀት ማዕከል እያደረጉ የሚገኙት ሉሲዎቹ ነገ ረፋድ የአቋም መለኪያ...

ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሉሲዎቹ የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

ለኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በጨዋታ ጊዜ በሚከሰት ግጭት ጡት ላይ የሚደርስ አደጋን ለመከላከል የሚረዳ የጡት ግጭት መከላከያ ( የስፖርት ብራ ) በቦስተን ነዋሪ...

ሉሲዎቹከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎች

ለ20ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት ጥሪ ተደረገ

የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ። የብሔራዊ ቡድኑ አባላት ዝግጅታቸውን...

ሉሲዎቹዜናዎች

ሉሲዎቹ በሴቶች አለም ዋንጫ እና አፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

በህንድ አስተናጋጅነት በ 2022 ለሚካሄደው የፊፋ ከ 17 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የእጣ ማውጣት መርሃ ግብር ዛሬ ከሰዓት በኋላ...

ሉሲዎቹዜናዎችየአፍሪካ ዋንጫ

የሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርግበት ቀን ታውቋል

የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ 2020 የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ከጅቡቲ ሴት ቤሔራዊ ቡድን ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጨዋታውን የምታደርግበት ቀን ታውቋል።   ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ...

U-20 ብሄራዊ ቡድንሉሲዎቹ

በብዙ ደጋፊዎች የታጀበው የኢትዮጵያ እና የብሩንዲ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ በኢትዮጵያ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

  ከሜዳ ውጭ 5 ለ 0 አሸንፎ ሰፊ እድል ይዞ የመጣው ብሄራዊ ቡድናችን 2 ለ 1 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል። ለተመልካች ማራኪ የነበረው...

ሉሲዎቹአፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

የ2020 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ድልድለ ይፋ ሆነ

የ2020 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ድልድል ዛሬ ይፋ ማድረጉን ካፍ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። በዚህም መሰረት የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ቅድመ ማጣሪያ...

ሉሲዎቹአፍሪካዜናዎች

ቡሩንዲን ያሸነፈው ቡድን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብተዋል።

  ትላንት የቡሩንዲ አቻውን 5 -0 ያሸነፈው ሴት ብሄራዊ ቡድናችን አዲስ አበባ ገበተዋል። ትላንት ፖናማ እና ኮስታሪካ ለሚያሰተናግዱት ከ20 አመት በታች ሴቶች አለም...