ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣወልዲያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

THE BIG INTERVIEW with Getanhe kebede ||“አሰልጣኝ አብርሃም የመናገር ነፃነታችንን በማክበሩና ኳስ ይዘን እንድንጫወት በማድረጉ ከሌሎች አሰልጣኞች ይለያል” ጌታነህ ከበደ

በዮሴፍ ከፈለኝ ወደ ከፍታ የሚጓዘው የጌታነህ ከበደ ጉዞ የሚጀምረው 2001 ሚያዚያ የቀድሞ የደደቢት እግር ኳስ መስራችና ፕሬዚዳንት ኮ/ል አወል አብዱራሂም አይን ውስጥ ሲገባ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ጫማ ስለመስቀል አስቤ አላውቅም፤ ደፋር አሰልጣኝ ካለ አሁንም በፕሪምየር ሊግ ደረጃ የሚያጫውት ብቃት አለኝ”ሙሉአለም ረጋሳ

በይስሐቅ በላይ ሀትሪክ፡- እስቲ እንደማሟቂያ እንዲረዳ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ… ከድሮ ጀምሮ ሣውቅህ አሁንም ሣይህ ሁሌም የምትለብሰው ጨርቅ ሱሪ.. የምትጫማው ቆዳ ጫማ ነው፤ እንደ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቃለመጠይቅ

“የአሰልጣኝነት ሙያ ጅማሪዬ በማማሩ በስራዬ ላይ ከፍተኛ ተነሳሽነትን ፈጥሮብኛል” የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች ፀጋዬ ወንድሙ /አግሮ

የቀድሞ የእግር ኳስ ተጨዋቾችን በምናስታውስበት የዛሬው የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የOLDIES BUT GOODIES ዓምዳችን ላይ ይዘንላችሁ የምንቀርበው ተጨዋች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በክለብ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣአዳማ ከተማየዝውውር ዜናዎች

“ወደ ሰርቢያ ዘግይቼ ሄድኩ እንጂ ቀደም ብዬ የዝግጅት ወቅቱን ብቀላቀል ኖሮ ፕሮፌሽናል ተጨዋችነቱን አሳካው ነበር” ከነዓን ማርክነህ

ከነዓን ማርክነህ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ የውድድር ዘመን ቆይታው ጥሩ ብቃቱን በሜዳ ላይ በማሳየት መልካም የሚባል ጊዜን ከክለቡ አዳማ ከነማ ጋር አሳልፏል፤ በውድድር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኞች ሹም ሽር ትኩረትን ስቧል

በዮሴፍ ከፈለኝ የኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኞች መሀመድ ኢብራሂም (ኪንግ) እና ሃብተወልድ ደስታ ከኃላፊነታቸው የተነሱበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በዝውውር ገበያው እንደሚገባ አልተንቀሳቀሰም የተባለው ኢትዮጵያ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣአብርሃም መብራቱዋልያዎቹዜናዎች

“የመንን ለቅቄ የመጣሁት ለማን ነው የምሰራው? ለምንድነው የምሰራው ለሚለው ቁልፍ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ነው”ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

በይስሐቅ በላይ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የዋልያዎቹ አዲሱ አለቃ ሆኖ በይፋ ከተሾመ ሳምንት አስቆጥሯል፡፡ የፊታችን ጳጉሜን 4 ከሴራሊዮን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ሶስቱን ረዳቶቹንና 34...

English Articleሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

A Referee Heading to Russian World Cup

International football match official, BamlakTessemahas been in charge of several continental and international matches. This year, he successfully officiatedthe U17 world cup matches...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ዛሬም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከእጃችሁ ትደርሳለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?

ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ዛሬም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከእጃችሁ ትደርሳለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?...