Oldies but Goodies 

15 መጣጥፎች
Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቃለመጠይቅ

“የአሰልጣኝነት ሙያ ጅማሪዬ በማማሩ በስራዬ ላይ ከፍተኛ ተነሳሽነትን ፈጥሮብኛል” የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች ፀጋዬ ወንድሙ /አግሮ

የቀድሞ የእግር ኳስ ተጨዋቾችን በምናስታውስበት የዛሬው የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የOLDIES BUT GOODIES ዓምዳችን ላይ ይዘንላችሁ የምንቀርበው ተጨዋች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በክለብ...

Oldies but Goodies የቀድሞ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች እሚታወሱበት ገጽ

“ዳሽን ቢራ በእኔ አሰልጣኝነት ዘመን አልወረደም” አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ

“በእግር ኳሱ ጥያቄው ምን መስራት ትችላለህ?… ሳይሆን ማንን ታውቃለህ?… ምን ትለቃለህ? መሆኑን ሀገሬን በሙያዬ እንዳላገለግል አድርጎኛል” የትውልድ ቦታው፡- ለእግር ኳስ ተጨዋችነቴ ብዙ አስተዋፅኦ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየቀድሞ ተጫዋቾች ገጽ

‘‘በተጨዋችነት ዘመኔ አየር ላይ በመገለባበጥ አክሮባት እሰራ የነበረው ከኳሱ ውጪ ሰዉ በእኔም ትርዒት እንዲዝናና በመፈለግ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ግብ ጠባቂ ጥላሁን እሸቱ

የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በየሳምንቱ ማክሰኞ ለንባብ ስትበቃ ይዛ ከምትወጣው ዘገባ መካከል የቀድሞ እግር ኳስ ተጨዋቾችን በምናስታውስበት የOLDIES BUT GOODIES አምዷ በዛሬ እትሟ ይዛሎት...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

‘‘በእኛ ጊዜ የክፍለ ሀገር ልጅ ሆነን ለብሔራዊ ቡድን ስንመረጥ ማስትሬት ያገኘን ያህል ነው የምንደሰተው”የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጨዋች ጎላ ብርሃኑ 

​"በቅ/ጊዮርጊስ የአንድ ዓመት ቆይታዬ ከክለቡ ጋር ሶስት ዋንጫዎችን ማግኘት መቻሌ  ቢያስደስተኝም 4ኛዋን ዋንጫ በቡና ተሸንፈን ማጣታችን በጣም ቆጭቶኛል”   -የት ተወለድክና አደግክ? ስንት ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ጊዮርጊስም ሆነ ሌላ ክለብ ለመግባት ብዬ የለበስኩትን ማልያ አልሸጥኩም፤ ክብር የሰጠኝን የቡና ደጋፊንም በዚህ መልኩ የማሳዝን ሰው አይደለሁም” “የካሳዬ ስብስብ በቡና የምስረታ ታሪክ ዳግም ተፈጥሯል ብዬ ለመናገር ይቸግረኛል” ሳዳት ጀማል (የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡናና የብ/ቡድንተጫዋች)

ትውልድ ሠፈሩ፦ ተወልጄ ያደኩት ተክለኃይማኖት አካባቢ የሚገኘውና በተለምዶ “ከረዩ” የሚባለው አካባቢ ነው፤የተወለድኩበት ሰፈር የጠነከረ ማህበራዊ ግንኙነት ያለበት መፈቃቀርና መከባበር ብሎም መተሳሰብ ያለበት ሰፈር...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ለችሎታዬ ብዙ አድናቆት የሚሰጠኝ ተጨዋች መሆኔ ቢያስደስተኝም እግር ኳስን ሳልጠግበው ማቆሜ በጣም ይቆጨኛል” የቀድሞ የኢት.ብ.ቡድን ተጨዋች ሰብስቤ ደፋር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ቆይታው ላይ በአማካይ የአጥቂ ስፍራና አልፎ አልፎም በአጥቂ ስፍራ ለሐዋሳ ከተማ፣ በውሰት ደግሞ ለአንተርናሽናል ጨዋታ ለወላይታ ቱሳ፣ ለአዳማ ከተማ፣...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በስኬትና በውድቀት የታጀበው ግን ዳግም በተስፋ የተሞላው የጌታሁን መንግስቱ ሕይወት

“ለሰባት ወር ፈታኝና መራራ የጎዳና ህይወትን መርቻለሁ  ሰባት ጊዜም ወድቄያለሁ በስምንተኛው ግን እነሳለሁ” ጌታሁን መንግስቱ  (የቀድሞ የኢት. ብ/ቡድን ተጨዋች) ለዛሬው ማንነቱ በር ስለከፈተለት ...

Oldies but Goodies ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አልጄሪያዎች እናንተ ሩጫ እንጂ ኳስ አትችሉም ብለውን አሸንፈናቸው የተናደዱበትን ጊዜ መቼም አልረሳሁም” ብዙነህ ወርቁ /በሶ

“ዋና በመቻሌ ከአስከፊው የመኪና አደጋ ህይወቴን ባተርፍም የጓደኛዬ ሞት ግን አሁንም ድረስ ያሳዝነኛል" በመሽሻ ወልዴ ​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በክለብ  ደረጃ ለኤሌክትሪክ፣ ለኒያላ ለኢትዮጵያ...