በአቤኔዘር አበበ የጦና ንቦቹ በርበሬዎቹን 6ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፉ! በጥሩ ፉክክር በተጀመረው ጨዋታ ወላይታ ድቻ በ25ኛው ደቂቃ ሱሌማን ሀሚድ ከሳጥን ውጭ በርቀት በመምታት...
በአቤኔዘር አበበ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ያደረገው ሀላባ ከተማ በመጨረሻው የጭማሪ ደቂቃ በወልዋሎ የተቆጠረበት ግብ 1ለ1 እንዲጠናቀቅ ሆኗል። ወደ ሊጉ...
ለ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ሀላባ ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስር በመደልደል የውድድር...
በአዲሱ አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ መሪነት ዝግጅታቸውን በሀላባ ስታዲየም በማከናወን ላይ የሚገኙት አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸው ሲያደርጉ ከአንድ ተጫዋች ጋር መለያየት...
አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በቀጣዩ አመት የሚሳተፈው አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል።...
ሀላባ ከተማ ሽመክት ጉግሳን እና ናትናኤል ሠለሞንን ወደ ስብስቡ አካቷል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሳደገው አሰልጣኙ በሽር አብደላ እንደማይቀጥል የታወቀው እና ካሊድ መሐመድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident