መነሻ ገጽ ሀላባ ከተማ ሀላባ ከተማ ተከላካይ አስፈረመ
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ተከላካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በቀጣዩ አመት የሚሳተፈው አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል። ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ተነስቶ በዋናው ቡድን ድረስ ዘለግ ያሉ አመታትን ያገለገለው እና በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ደግሞ በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው ተጫዋቹ ያሳለፈው ፀጋአብ ዮሐንስ አዲሱ የሀላባ ከተማ ተጫዋች ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...