የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች የዕረፍት ጊዜያቸውን አጠናቀው ለሁለተኛ ዙር ዝግጅት እንዲጀምሩ ከክለቡ ጥሪ ቢደረግላቸውም ከደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ ለመጀመር ፈቃደኛ ሳይሆኑ...
የ2014 የአንደኛውን ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 31 ነጥብ በመሰብሰብ በመሪነት ማጠናቀቅ የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የግራ መስመር ተከላካዩን ያሬድ ሀሰንን ወደ...
በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘዉ መከላከያ በዛሬው ዕለት ደግሞ ወሳኝ የፊት መስመር አጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ከዚህ...
የ2014 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁ ይታወሳል ። በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ በ20 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው...
በአፄዎቹ ቤት የፊት አጥቂ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ከሳምንታት በፊት ከፋሲል ከነማ ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ አልጄሪያው ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ለመጓዝ አብዛኛውን ነገር ካጠናቀቀ...
በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ እየተወዳደሩ እሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች የተከላካይ አማካዩን ሀይማኖት ወርቁን አስፈርመዋል። በትውልድ ከተማው ባህርዳር ከተማ ቡድን ኳስን በመጫወት የጀመረው የተከላካይ አማካዩ ሀይማኖት...
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች ዛሬ ደግሞ በዝዉዉሩ መዝጊያ ዕለት ዩጋንዳዊዩን አጥቂ ደሪክ ንሲባምቢ ማስፈረማቸዉ ወኪሉ አዛሪያ...
በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በወርሀ መጋቢት ከክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዲሲፕሊን ግድፈት ፈፃሟል በሚል ታግዶ የቆየዉ ጌታነህ ከበደ ምንም እንኳን ቀሪ የአንድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident