ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ20 አመት በታች ቡድን ውስጥ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው...
አንድሪውስ ኦውሱ በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል። በሆሳዕና ከተማ ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዲሱ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ረዳቶቻቸው መሪነት...
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሚካፈሉበት ጋሞ ጨንቻዎች ሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈረመዋል በአሳዳጊ አሰልጣኙ ማቲያስ ለማ መሪነት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚካፈሉበት የ2019...
ኢትዮጵያ መድን ሀሰን በሽር ረዳት አሰልጣኝ ሀብቶም ቢሰጠኝን ደግሞ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ በማድረግ ሾሟል። በአዲሱ አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን እያከናወነ...
አዳማ ከተማ ዮሴፍ ታረቀኝን የግሉ አድርጓል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት በመቅጠር ወደ ዝግጅት የገባው እና አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የቆየው አዳማ ከተማ ዮሴፍ...
ሀድያ ሆሳዕና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሲሾም የናትናኤል ሞገስን ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመሩ የቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናክረው የቀጠሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞው የአዳማ እና...
አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በቀጣዩ አመት የሚሳተፈው አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል።...
በቀጣዩ የ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚካፈለው አርባምንጭ ከተማ 14 አዳዲስ እና የ8 ነባሮችን ፊርማ አግኝቷል። ከ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመውረዱ በቀጣዩ የ2019...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident