ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል።

በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ20 አመት በታች ቡድን ውስጥ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው የመስመር አጥቂው ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው እና በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ከ21 አመት በታች ፕሮ ሊግ ተካፋይ ለሆነው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ