በወላይታ ድቻ ተስፋ ቡድን መጫወት የቻለው እና ስልጤ ወራቤ : ቤንች ማጂ ቡና : ደደቢት እንዲሁም በስሁል ሽረ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው ጡሙልሳን...
ወደ ዝውውሩ ዘግይተው የተቀላቀሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው እለት አበባየሁ ዮሀንስን እና መስፍን ጳውሎስን ወደ ሰብስባቸው በሁለት ዓመት ውል ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
በዘንድሮ የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ የቻሉ ነጌሌ አርሲዎች ሮቦት ሰለሎን ለማቆየት ተስማሙ ሮቦት በወላይታ ድቻ...
በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚሰለጥነው ኢትዮጵያ ቡና ከተለያዩ ስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል። ከቀናት በፊት ወደ ሸገር ከተማ ያመራውን አንተነህ ተፈራን ጨምሮ እያሱ...
በከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ጎልተው የወጡትን ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከነማ ቀጣዩን ምርጫ የቤንች ማጅውን ተከላካይ ማንያዘዋልን አድርጓል ። በዓመቱ የከፍተኛ ሊግ...
በቤንችማጂ ቡና አሪፍ እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለው ብሩክ ሰሙ ወደ ባህርዳር ከተማ ለማቅናት ተስማማምቷል ! ብሩክ ወልዋሎ :ኢትዮ ኤሌክትሪክ : መከላከያ :አዲስ አበባ ከተማ...
በዛሬው እለት የበፍቃዱ ህዝቅኤል ዝውውር ያጠናቀቁት የጦና ንቦቹ ከኔጌሌ አርሲ ጋር ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለውን አማኑኤል ኦሊሶ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ። አማኑኤል...
ያለፉት አመታት በ ወላይታ ድቻ ቤት ቆይታ ማድርግ የቻለው መልካሙ ቦጋለ ለ ቀጣይ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ። ወላይታ ድቻ ለ ኮንፌዴሽን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident