በከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ጎልተው የወጡትን ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከነማ ቀጣዩን ምርጫ የቤንች ማጅውን ተከላካይ ማንያዘዋልን አድርጓል ።
በዓመቱ የከፍተኛ ሊግ የተለያዩ ጨዋታዎችን ሲመለከቱ የነበሩት የጣና ሞገዶቹ ኮችንግ ስታፎች ተከላካዮን ከቤንችማጅ ቡና የግላቸው አድርገዋል ።




Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!


Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account
