በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚሰለጥነው ኢትዮጵያ ቡና ከተለያዩ ስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል።
ከቀናት በፊት ወደ ሸገር ከተማ ያመራውን አንተነህ ተፈራን ጨምሮ እያሱ ታምሩ ፣ ስንታየሁ ወለጬ ፣ ገዛኸኝ ደሳለኝ ፣ ዳዊት ባህሩ ፣ እስራኤል መስፍን ፣ ሲዳ ማታላ እና ኮንኮኒ ሀፍዝ ናቸው።
ኢትዮጵያ ቡና የቅድመ ወድድር ዘመን ዝግጀቱን በአዳማ አተማ በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ ይጠበቃል።



