የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ሀላባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ !

በ 2017 ዓ.ም በ ከፍተኛ ሊግ አስገራሚ ቡድን በማስመልከት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማን ማሳደግ ይቻልው አሰልጣኝ  በሽር አብደላ ሀላባ ከተማን ለ...

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !!

የዝውውር ዜና በዘንድሮ የውድድር ዘመን  በ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቅ አሻራ ጥሎ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አማኑኤል ገ/ሚካኤል የጣና ሞገዶቹን ተቀላቀለ

መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ በከፍተኛ ሁኔታ የደመቀው አጥቂው በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ ስኬታማ ጊዜን በማሳለፍ ያለፉትን ዓመታት ደሞ ቆይታውን በፋሲል ከነማ ማድረግ ችሏል...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነብሮቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ !!

ያለፈውን የውድድር ዘመን በአምቦ ማሳለፍ የቻለው እና በኢትዮጵያ መድን ተስፋ ቡድን እራሱን ያጎለበተው ከ አብዲቦሩ አለምገና ፕሮጀክት የተገኘው ቢኒያም ዘለቀ  ሀዲያ ሆሳዕና ለመቀላቀል...

ነጌሌ አርሲአርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኔጌሌ አርሲ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ !!

በረከት ወልዴን ከሸገር ከተማ በመንጠቅ ያስፈረሙት ሰጎኖቹ ሀቢብ ከማልን ከ ድሬዳዋ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል ። በድሬዳዋ ቤት የግማሽ ሲዝን ቆይታ የነበረው ሀቢብ የአሰልጣኝ...

ነጌሌ አርሲአርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሰጎኖቹ የተከላካይ አማካይ ለማስፈረም ተስማማሙ !!

በወላይታ ድቻ ታዳጊ ቡድን ፍሬ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው በረከት ወልዴ በ 2017 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮናዎቹን...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ አማካይ አስፈርሟል!!

አላዛር ሳሙኤል ከ17 አመት በታች ጀምሮ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የቆየ ተጫዋች ሲሆን በኢትዮጵያ ቡና ለሁለት አመት ይቆያል።

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ዓዲግራት ተከላካይ አስፈርሟል!

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወጋየው ቡርቃ ወደ ውልዋሎ ከስምምነት ደርሷል ። ወጋየሁ በ 2017 ዓ.ም በደሴ ከተማ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ችሏል