መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ በከፍተኛ ሁኔታ የደመቀው አጥቂው በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ ስኬታማ ጊዜን በማሳለፍ ያለፉትን ዓመታት ደሞ ቆይታውን በፋሲል ከነማ ማድረግ ችሏል ።
በ2018 በአብዛኛው በወጣት ለተገነባው የባህር ዳር ከነማ ስብስብ የአማኑኤል ስብስቡን መቀላቀል ልምድን የሚሰጥ ነው ።
አማኑኤል የህክምና ምርመራውን ትላንት በማከናወን ከደቂቃዎች በፊት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በመገኘት ለባህር ዳር ከነማ ፊርማውን አስቀምጧል ።



