የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

እዮብ አለማየሁ ለወልዋሎ እንዲጫወት ተወሰነ

እዮብ አለማየሁ ጉዳይ  ውሳኔ አገኘ። ከሀድያ ሆሳዕና ጋር የነበረው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ ለወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመፈረሙ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱ ተጫዋቾች ለመቻል እንዲጫወቱ ሲወሰን ቅጣትም ተጣለባቸው

አለምብርሀን ይግዛው እና አማካዩ አብዱልከሪም ወርቁ ጉዳይ ውሳኔ አገኘ። በያዝነው የክረምቱ የዝውውር መስኮት መነጋገሪያ ከነበሩ ጉዳዮች መካከል በመቻል ውላቸው መጠናቀቁን ተከትሎ ለኢትዮጵያ ቡና...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾመ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ዘለግ ላሉ አመታት በአሰልጣኝነት የሚታወቀው አምጣቸው ሐይሌ የአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌው ኢትዮጵያ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ከፍተኛ ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ሰባት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከፕሪምየር ሊጉ ከአመታት ቆይታ በኋላ የወረደው እና በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን ላይ እንደሚካፈል የሚጠበቀው ድሬዳዋ ከተማ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ሲስማማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ከፍተኛ ሊግ | መንጌ ቤላሻንጉል 9 ተጫዋቾችን አስፈረመ

በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት አዲስ አሰልጣኝ ከመቅጠሩ በፊት መንጌ ቤላሻንጉል ወሳኝ ዝውውሮችን ፈፅሟል። የቀድሞው የወላይታ ድቻ ፣ አርባ ምንጭ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ከሰባት አመት በኋላ የቀድሞው አሰልጣኙን መለሰ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሊጉን ከመሠረቱ ክለቦች መካከል አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድን የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ ለሁለት አመታት ቀጥሯል። ሊጀመር አስራ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ቀድሞው ክለቡ ሊመለስ ተቃርቧል

አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ወላይታ ድቻ ሊመለስ ከጫፍ ደርሷል። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛቸውን ካደረገ በኋላ ለዋናው ቡድን ለተከታታይ አምስት አመታት ግልጋሎትን ከሰጠ በኋላ...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሰይድ ሀብታሙ አዲስ ክለብ አገኘ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂው ሰይድ ሀብታሙ ነገሌ አርሲን በይፋ ተቀላቀለ። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ጅማ...