የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሸገር ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገብተዋል። አሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅን ለቀጣዩ የውድድር አመት እንዲቀጥሉ ማድረግ የቻለው ሸገር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን በይፋ ወደ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የከፍተኛ ሊጉ አስደናቂ ተጫዋች ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ

ቢላል ገመዳ የቅዱስ ጊዮርጊስ አዱሱ ተጫዋች ሆኗል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ላለፉት አመታት በካፋ ቡና ፣ ሀላባ ከተማ እና በያዝነው አመት በአሰልጣኝ ዘላለም...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የቢኒያም በላይ ቀጣይ ማረፊያ ሲዳማ ቡና ሆኗል

ሁለገቡ ተጫዋች ቢኒያም በላይ የቀድሞው ክለቡ በድጋሚ ተቀላቀለ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ምርጥ የአማካይ እና የመስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው ቢኒያም...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ያሬድ ብሩክ (ቲና) ነገሌ አርሲን በሁለት አመት ውል ተቀላቀለ

ነገሌ አርሲ ሁለተኛ ፈራሚው ወጣቱ አማካይ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩ ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ወጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያሬድ...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ የአጥቂውን ውል አራዘመ

ነገሌ አርሲዎች አራተኛ ውል ያራዘመ ተጫዋቻቸውን አግኝተዋል። የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ የሚገኘው እና አዳዲሶችንም በማስፈረም ላይ የሚገኘው ነገሌ አርሲ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን ሀቢብ...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ የመጀመሪያ ፈራሚውን አገኘ

ፕሪምየር ሊጉን ሁለተኛ ላይ ተቀምጦ የቋጨው ነገሌ አርሲ አዲስ ተጫዋች አስፈረመ። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ እየተመራ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ክስተት በመሆን አመቱን ሁለተኛ...

ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

  የአሰልጣኝ ግርማ ታደሠው ወልዋሎ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በመፈፀም ከእዮብ አለማየሁ...

ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የመስመር አጥቂው ማረፊያ ወልዋሎ ሆኗል

ወልዋሎዎች እዮብ አለማየሁን የወልዋሎ የመጀመሪያ ፈራሚ አድርገዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ተጫዋችን በእጃቸው አስገብተዋል። የቢጫዎቹ የመጀመሪያ ፈራሚ ደግሞ የመስመር...