መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የከፍተኛ ሊጉ አስደናቂ ተጫዋች ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የከፍተኛ ሊጉ አስደናቂ ተጫዋች ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

ቢላል ገመዳ የቅዱስ ጊዮርጊስ አዱሱ ተጫዋች ሆኗል።

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ላለፉት አመታት በካፋ ቡና ፣ ሀላባ ከተማ እና በያዝነው አመት በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በሚሰለጥነው ደሴ ከተማ የደመቀው ወጣቱ የአማካይ እና የመስመር አጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ቢላል ገመዳ ማረፊያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆኗል።

እስከ አሁን ተመስገን ብርሀኑን ከሀድያ ሆሳዕና ብሩክ እንዳለን ደግሞ ከወልዋሎ ያስፈረሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሌላኛውን የከፍተኛ ሊግ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ዝርዝር ውስጥ ያለን ተጫዋች ለማስፈረም ጥረት ላይ መሆኑንም ጭምር ሰምተናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...