በ18ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደደቢት በትግራይ ስታድየም ደቡብ ፖሊስን እስተናግዶ በመድሃንየ ብርሃኔ ብቸኛ ግብ አሸነፈ።መቐለ 70 እንደርታ ከገጠመው ቡድን ፋሱይኒ ኑሁን በመድሃንየ...
ለ2020 የቶኪዮ ኦሎምፒክ እና ከ23ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ማጣሪያ ከማሊ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን 1-1...
አትሌት ሞስነት ገረመው በፖርቹጋል ሊዝበን ማራቶን በአስገራሚ የአጨራረስ ብቃት 59 ደቂቃ ከ37 ሴኮንድ በመግባት ማሸነፉን የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በድረ ገጹ አስፍሯል።...
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምርጫዎ ትሁን! ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ እና ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ ስትሆን ዘወትር ማክሰኞም በገበያ ላይ...
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ሀሙስ የካቲት 21 ቀን 2011 FT መቐለ 70 እ. 2-1 ጅማ አባጅፋር 30' አማኑኤል ገ/ሚካኤል 45+2...
ሀትሪክ ስፖርት ከእናንተ ጋር፤ ማክሰኞ ጠብቋት! ባለቀለሟ፣ ተወዳጇ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለንባብ ስትበቃ የሚወዷቸውን የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ...
በዮሴፍ ከፈለኝ “የፕሪሚየር ሊጉ ፎርማት እግር ኳሱን ገድሏል የሚሉ ራሣቸው ተሳስተው ሰውን የሚያሳስቱ ሰዎች አባባል ነው” በጣም አስገራሚ አቅም እንዳላቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል፡፡ አነጋጋሪና...
THE BIG INTEVIEW WITH ABUBEKER NASIR በይስሐቅ በላይ አሁን የኢትዮጵያ ቡናን 10 ቁጥር ማልያ ለብሶ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ለጊዜው እርሱት፤ ከዛሬ 8 አመት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident