ፋሲል ከተማ

176 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“በሁለተኛው ዙር ጠንክረን በመምጣት ባለፈው ዓመት ያጣነውን የሻምፕዮንነት ክብር በማሳካት አዲስ ታሪክ እናፅፋለን” ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)

በይስሐቅ በላይ ቀደም ሲል የሠላም ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና በሠላም ሚኒስቴር አማካይነት የተቋቋሙ ሰላምን በሀገሪቱ ለማስፈን ሲሰለፉ ሲደክሙ የነበሩት የሠላም እናቶች በጉልበታቸው ተንበርክከው እንባዎቻቸው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የፋሲል ከነማ ይግባኝ ውድቅ ሆነ

  የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ፋሲል ከነማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ያስተላለፈውን የቅጣት ውሳኔ በመቃወም ፋሲል ከነማ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆኗል፡፡ ዲሲፕሊን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅጣት ተላለፈባቸው

  ሁለቱም ክለቦች ቅጣቱ የተላለፈባቸው በ14ኛ ሳምንት በተደረገው የሁለቱም ቡድኖች ባደረጉት ጨወታ በደጋፊዎች መሀል ረብሺ ነበራቹህ ሲል ነው የቀጣቸው። የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 3-2 ፋሲል ከተማ

👉👉የመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ትንሽ ተዘናግተን ነበር ቢሆንም ተረጋግተን ምላሽ ሰጥተናል አምጣቸው ኃይሌ ረዳት አሰልጣኝ (ሀዋሳ ከተማ) 👉👉ሁለት ግብ ማስቆጠራችን ቡድኑ ውስጥ የፈጠረው...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | በአዝናኙ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከተማን አሸንፏል

ዛሬ ከተደረጉ የ15ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ፋሲል ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ 3-2 አሸንፎ የመጀመሪያውን ዙር በድል ዘግቷል።  ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ- እይታ | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ ከአርብ ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል።እኛም የሊጉን የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ከ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ጨዋታዎች ዛሬ (ቅዳሜ) ሲደረጉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ጎንደር አፄ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ| ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  የ 14ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀግብር ዛሬ ጅማሮውን አድርጎ ነገም ሲቀጥል በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኙት የሁለቱም ቡድኖች ተጠባቂው ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል።...