ድሬዳዋ ከተማ

248 መጣጥፎች
ወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ በጌታነህ ከበደ የቅጣት ምት ግብ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ላይ በመጀመሪያው ጨዋታ የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን ከ9 ሰዓት ጀምሮ አድርገው ክትፎዎቹ በጌታነህ ከበደ የቅጣት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | የማማዱ ሲዲቤ የመጀመሪያ አጋማሽ ሀትሪክ ድሬዳዋ ከተማን አሸናፊ አድርጓል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በውድድር አመቱ ምንም ነጥብ ማግኘት ያልቻለውን ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ድሬ ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ሀትሪክ ጨዋታውን 3 ለ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በሊጉ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታዎች በቅድሚያ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ የተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ።...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና የ3 ለ 0 ድል ተጎናፅፏል

በጨዋታው በሁለቱም በኩል ተመጣጣኝ የሚባል የሜዳ ላይ ፉክክር የነበረ ሲሆን ወደ ግብ በመድረስ ግን ሲዳማ ቡናዎች የተሻሉ ነበሩ ። ለዚህም ፍሬው ሰለሞን በጨዋታው...

ወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ በሄኖክ አየለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወላይታ ድቻን አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ ወላይታ ዲቻን በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ በተቆጠረ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፈዋል ። ምሽት 12 ሰዓት ላይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂዉን አስፈርሟል !!

ድሬዳዋ ከተማዎች አሁንም ተጫዋቾችን ማስፈረማቸዉን ሲቀጥሉ የተጠናቀቀውን የዉድድር አመት በክትፎዎቹ ቤት ያሳለፈዉን የመስመር አጥቂ ሄኖክ አየለ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም ለሲዳማ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሃል ተከላካይ አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ እየከወኑ የሚገኙት ድሬ ከተማዎች አውዱ ናፊዑ የተባለ የመሃል ተከላካይ...

ሀዋሳ ከተማቅድመ ውድድር ዝግጅትቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ሁለቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በዛሬዉ ዕለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል !!

የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሁለቱ የሊጉ ክለቦች ማለትም ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በዛሬዉ ዕለት ከተለያዩ ክለቦች ከተሰባሰቡ ተጫዋቾች (ከስብስብ)...