በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን መሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ቀጥለዋል።...
ደደቢት ከ ቅ/ጊዮርጊስ በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ምርጥ ቡድን በወጣቶች እና ልምድ ባለቸው ስብስብ ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ለዋንጫ ሲጫዎት የነበረው ደደቢት በሁለተኛው ዙር ለበርካቶች...
የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ነገ ሰኔ 9 እና 10/2010 ዓ/ም በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲዮሞች እንደሚካሄዱ መርሃ ግብር ቢያዝላቸውም በወቅታዊ...
በ 26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ዓዲግራት ላይ የተደረገው የወልዋሎ እና ደደቢት ጨዋታ በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣሸናፊነት ተጠናቅዋል። ወልድያን ካሸነፈው ቡድን ማናዬ ፋንቱን በ...
ኣዲስ መጪዎቹ ዋልቭስ የ ጌታነህ ከበደ ፈላጊ ሆነዋል በያዝነው ዓመት ከቻምፒዮንስ ሺፕ ፕሪመርሊግን የተቀላቀሉት ዎልቭስ የ ደደቢቱ ኣጥቂ ጌታነህ ሁኔታ መልማዮቹ በመላክ እያጠኑት...
ረጅም አመታትን በአሰልጣኝነት የቆዩት እና በአሁኑ ሰአት ደደቢትን በድጋሚ ሲያሰለጥኑ የነበሩት አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በምት ተለይተዋል፡፡ በተጫዋችነት በምድር ጦር...
የ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ማጠቃለያ ሆኖ አዲስአበባ ላይ አመሻሹን የተካሄደው ጨዋታ በበርካታ ተመልካችና ማራኪ ግቦች ታጅቦ 2-2 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡና እና...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident