በፋይናስንስ ችግር ምክንያት በቀሪ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ እንደማይችል ለፌዴሬሽኑ በይፋዊ ደብዳቤ ኣሳታውቆ የነበረው ደደቢት፤ከስፖንሰሮቻችን ቃል ተገብቶልን የነበረው ብር ስለተለቀቀለን ከ25ኛው...
የሊጉ ግርጌ ላይ ሚገኘው ደደቢት ተጨዋቾቹ የ4 ወር ና ከዚያ በላይ ደሞዝ አለመከፈላቸውን ተከትሎ የዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን ሳይሰሩ ቀርተዋል።ከጥቂት ሳምንታት በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ...
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ደደቢትን የገጠመው ፋሲል ከነማ እምስት ግቦችን በማስቆጠር እሸነፈ።እፄዎቹ ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋን ከገጠመው ስብስብ...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ያገናኘው የደደቢትና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በእንግዳው ቡድን ጅማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢት ባሳለፍነው ሳምንት በድሬዳዋ ከተሸነፈው ቡድን...
የሊጉ ግርጌ ላይ ሚገኘው ደደቢት ተጨዋቾቹ የ4 ወር ና ከዛ በላይ ደሞዝ እለመከፈላቸውን ተከትሎ የቀኑ መደበኛ ልምምዳቸውን ዛሬ ሳይሰሩ ቀርተዋል።በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ተመሳሳይ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ድል እልባ ጨወታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል።በሜዳው አዲስ እበባ ስታድየም ሲዳማን ያስተናገዱት ጊዮርጊሶች...
የ2011 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ጨዋታ ደደቢት እግርኳስ ክለብ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 2-0 በሆነ ውጤት መረታቱ በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ እለት እሚታወስ ነው።...
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 09:00 ደቡብ ፖሊስ ?-? መከላከያ 09:00 ሽረ እንዳስላሴ ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident