በፋይናስንስ ችግር ምክንያት በቀሪ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ እንደማይችል ለፌዴሬሽኑ በይፋዊ ደብዳቤ ኣሳታውቆ የነበረው ደደቢት፤ከስፖንሰሮቻችን ቃል ተገብቶልን የነበረው ብር ስለተለቀቀለን ከ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጀምረን ወደ ውድድር እንመላሳለን ሲሉ በደብዳቤ አስታውቋል ።
በ24ኛው ሳምንት በሶዶ ስታድየም ከወላይታ ድቻ ጋር የነበራቸው ጨዋታ በፎርፌ ሥስት ነጥብና ሥስት ጎል ለወላይታ ድቻ የሚሰጥ ይሆናል።