በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከኢትዮጵያ ቡና አገናኝቶ በምክትል አሰልጣኙ ዮርዳኖስ ዓባይ እየተመራ የገባው መከላከያ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች 3 ግቦች እና በተጨማሪ ደቂቃ...
በ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ ሀድያ ሆሳዕና 3 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች...
በ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ጨዋታዎች በቀዳሚነት የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል ። አርባምንጭ ከተማዎች በ19ኛው ሳምንት ባህርዳር...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ወልቂጤ ከተማ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ...
በ20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ውድድሩ ወደ ከተማው ከመጣ በኋላ ድል ማድረግ ያልቻለውን አዳማ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ግብ ሳያስተናግድ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በመከላከያ እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች 1 - 1 ተለያይተዋል ። መከላከያ በ19ኛው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
በ20ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከል ተደርጎ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ አሸንፈው ወተዋል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident